የእግዚአብሔር ሐሳብ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 180

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +20

    ወዴት ናችሁ የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ኑ እንገሰጽ እግዚአብሔር አምላክ በሳቸው ላይ አድሮ እያስተማረን ነውና ❤❤

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Birhane-cs4wy
      @Birhane-cs4wy 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜነ እድሜ ይስጥዎት አባታቾን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад +1

    አሜን አባ ቃለሂወትን ያሰማለን ሁሉ በእግዚያብሄር ፍቃድ ይሁን ፈተና ስቃይ መከራ ቢገጥመን እንኳን እንዴ ሙሉ ደስታ እንቀጠረው ጌታ ሆይ ላንተ ምን ይሳንሀል በንስሀ ሂይወት ምራኝ ይቅርም በለኝ እመቤቴ ማርያም ከእኔ አትለይ አሜን🙏🙏🙏

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 Год назад +1

    Abatachen berketew yderben erjem edmi ysteln❤❤❤❤❤❤❤

  • @liltya3613
    @liltya3613 7 месяцев назад +2

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ትርንጎደረጄዘገየ
    @ትርንጎደረጄዘገየ Год назад +1

    አባቴ ከናተ በጣም ጥሩ ትምህርት እያገኘወለ ነዉ እግዚአብሔር እዴሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AynalmDebebe
    @AynalmDebebe 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Kal Hewt yasmaln

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Год назад +1

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 Год назад +2

    Amen Amen Amen KHY...

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 Год назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን.

  • @haniethiopia6498
    @haniethiopia6498 Год назад +2

    እባክህ ጌታ ሆይ እንደ አባታችን ዳዊት በፊትህ ቀና እንሆን ዘድ በረከቱን አሳድርብን ስለ ቅዱስ ዳዊት ስትል ማረን ይቅር በለን

  • @fasiyetile1740
    @fasiyetile1740 Год назад +4

    ጌታይ ሆይ እንደቃልክ አንድኖር እርዳኝ😢😢😢

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 Год назад +1

    Amen.amen.amen.kalehiwot.yasemalen

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 Год назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @atsede7592
    @atsede7592 Год назад +1

    Amen 🤲🤲🤲 kalehiwot yasemalen abatachin

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 Год назад +1

    ላአባታችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 👏👏👏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌻🌻🌻

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад +1

    Amen abatachin kale hewet yaaemalen

  • @SenytSenyt
    @SenytSenyt 4 месяца назад +1

    Kalhewt yasemlen abta❤❤

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ8በ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ8በ Год назад +1

    አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @emmandadangchew266
    @emmandadangchew266 Год назад +1

    Kale Hewit yasemalen💝💝💝💝

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile9473 Год назад +1

    Kaleiyot yasemaln yene abat

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Год назад +1

    ቃል ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በረከትክም ይሕደረን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @temsgnamlaky6373
    @temsgnamlaky6373 7 месяцев назад +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን✅♥️🙏

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጠ4ጰ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጠ4ጰ 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችነ🙏🙏🙏

  • @girmamolatube2709
    @girmamolatube2709 Год назад +3

    ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን
    እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን

  • @hagushbrhane3164
    @hagushbrhane3164 Год назад +7

    የኔ አባት ንሩልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Год назад +9

    ከምዚ ከማይ ትምህርቶም ደስ ዝብሎ መን ኣሎ
    ቃለ ሕይወት የስምዓልና ክቡር ኣቦና👍

    • @ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ
      @ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ Год назад

      ናይ ብሓቂ ደስ ምባሉ ለምህርዎ ኹሉ ነገር ግልፂ ገይሮም ሓቂ ሓቂ ላምህሩ ኣቦ እግዚኣብሔር ብዕድመ ብጥዒና የንብሮም ናይ ባዕሎም ቻይናል ድዩ እዚ ይትዩብ እንቄ ስላሴ ልብል

    • @selamselam7608
      @selamselam7608 Год назад

      @@ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ
      አሜን እወ ናይ ባዕሎም ዩ

    • @ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ
      @ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ Год назад

      ​@@selamselam7608ጨለ ዛምቤተይ ❤❤❤❤❤❤የቕንየለይ

  • @samsungj6plus400
    @samsungj6plus400 Год назад +1

    Abatachin kali hiwot yasemalen❤❤❤qq

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @ethi813
    @ethi813 Год назад +1

    kale hiwet yasemalen abatacin

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Год назад +11

    ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን
    እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን💕🙏💕🙏💕🙏
    በእውነት የአባታችን ጥዑም ስብከት ስስማ ነብሴን ትደሰታልች

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +8

    ☦️ቃለሂወት ያስማልን!አሜን!
    አባ ካለሁበት ስደት ስመጣ የርሶን ትምህርት በአካል መጥቼ ተቀምጬ መስማት እፈልጋለሁ!እግዚአብሔር ለዛ ያብቃኚ !አሜን!☦️🙏🏾💒💓

  • @silenat
    @silenat Год назад +3

    ቃለ ህይይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Год назад +10

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት ለኛም በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የቃሉ ባለቤት እናንተን የሰጠን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @Justice4Peace-q8p
      @Justice4Peace-q8p Год назад

      የአማራ ‹አባቶች› በግርግር/በወከባ በጩኽት ማሳመን የምትፈልጉት መጀመሪያ በኦርቶዶክስ ‹ቤተክርስቲያናችሁ› ውስጥ የምገኙትን የዘረኝነት መፃኃፍት ለምን አታፀዱም፣ ሌላው ይደረሳል፣ እውቀታችሁ መረዳታችሁ ካዝህ ይጀምር እስቲ ሌላው ፍልስፍና በእንግዘኛ በዩቲዩብ ይገኛል እሱን እየቶረገማችሁ የእራሳችሁ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ ‹‹እውቀት ነው››፡፡

    • @tsigetadesse8786
      @tsigetadesse8786 Год назад

      😢😮

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @masaratyiwannas1707
    @masaratyiwannas1707 Год назад

    Ameen.ameen

  • @MohalitMoha
    @MohalitMoha Месяц назад

    Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉amenamenamen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ketemash
    @ketemash Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 2 месяца назад

    AMEN.AMEN.AMEN.AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeniZeni-p7f
    @ZeniZeni-p7f 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማዎት ❤❤❤❤❤❤❤!!!

  • @AdisRiyad
    @AdisRiyad Год назад +6

    የእኔ አባት በርከትዎ ይደርብን በእድሜ በጠጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @CellCell-nk2oq
    @CellCell-nk2oq 11 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @fshationkidane8007
    @fshationkidane8007 Год назад +1

    ኣሜን 3

  • @AbabaAsfaw
    @AbabaAsfaw Год назад

    Aba edimana tena ystote

    • @AbabaAsfaw
      @AbabaAsfaw Год назад

      አቧ ቃለ ሒወት ያስማልን

  • @kaitynoname5449
    @kaitynoname5449 2 месяца назад

    አሜን❤❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +9

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን በእውነት በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ ❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

    • @Frewe771
      @Frewe771 Год назад +1

      በእወነት እድሜ ፀጋ ይስጥልን አባታችን

    • @wageytedla9821
      @wageytedla9821 Год назад

      Kalhiwot yasemalen

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Год назад +1

    ❤❤❤😍😍😍🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ

    አባታችን በዉነት ቃለሂወት ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን🙏

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን,ወገኖቸ,ፀልዩልኝ እየተፈተንሁኝ ነው😢

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ቀለህይወት ያሰማልን አባታቺን እነትነው ተስፈችን ከሰማይ ያለው ክርስቶስነው❤❤❤

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Год назад +1

    Amen 🙏🏽

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @letebrhangebretekle8495
    @letebrhangebretekle8495 Год назад +1

    ኣበታችን ቃለህወት የሰማልን።

  • @meronsisay4058
    @meronsisay4058 Год назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏

  • @belaygaredew4257
    @belaygaredew4257 Год назад +12

    ጌታ ሆይ እንደቃልህ እንድኖር እረሰዳኝ❤❤❤

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +1

    "መንግሥትህ ትምጣ
    የእግዚአብሔር መንግሥት ቤተ ክርስቲያን ናት"
    "እኛ ተስፋ የምናደርገው የሰማዩን ንጉሥ ክርስቶስን ነው"

  • @addisabate7698
    @addisabate7698 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @abelyet4120
    @abelyet4120 Год назад +4

    አቤት ይህን ትምህርት ብኖረው እና ኢትዪጲያዬም ኡፍ ብላ!!! አቤቱ ሆይ ሀሳብህን እንድንኖረው ፈቃድክ ይሁን!!! አባቴ በእርስዎ ይተደረገልን እራሱ የቸርነቱ ውሰን እንደሌለው ማሳያው!!! እንኖረው ዘንድ አኑረን እግዚአብሔርዬ!!!🙏🏾

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +6

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @ShiferawBedasso
    @ShiferawBedasso 4 месяца назад

    AMEN

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Год назад +2

    አባታች፡ሂወትን፡የሚሰጡን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 Год назад +1

    የኔታ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠዎ። በረከትዎ ጸሎትዎ አይለየኝ❤። አምላከ ቅዱሳን ሊቃውንት ይጠብቀዎት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን አሜን ድንቅ ትምሕርት ነበር ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @gjns1580
    @gjns1580 11 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ffujugih5100
    @ffujugih5100 Год назад +1

    ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🎉❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +1

    የእግዚአብሔርን ሃሳብ ለማገልገል ያብቃን አሜን🙏🙏🙏

  • @ገብረኤል19
    @ገብረኤል19 17 дней назад +1

    ❤❤❤😢

  • @ggff5610
    @ggff5610 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🤲ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣቦና👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 Год назад

    እግዚአብሔር በእዉነት ሰዉ አለዉ እዉነት እዉነቱ የሚመሰክርለት ።ከእግዚአብሔር የሆኑት እና የእግዚአብሔር ያአልሆኑት መለየት አለብን ። የሚያብለጨልጭ ሁሉ ወርቅ መስሎናል ። እንደ እያሱ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር መርጠናል ማለት አለብን በህይወታች ለዉጥ ማምጣት አለብን እንዳለዉ እንደነዚህ ዓይነት እንቁ የሆኑ አባቶች መልካም ዘር እየዘሩብን ነዉ ፍሬ ማፍራት በእጃችን ነዉ እስከዛሬ አባቶቻችን ብዙ አስተምረዉናል መለወጥ አለብን። እዉነት እዉነቱን የሚነግሩን አባቶቻችን ልእንከባከባቸዉ ያአስፈጋል አባታችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Год назад

    የኦርቶዶክስ እንቁ አባታችን በረከተዎ ይደርብን አሜን🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад

    "ዳዊትም የእግዚአብሔርን ሃሳብ አገልግሎ አንቀላፋ"
    የሐዋሪያት ሥራ ም.13 ቁ36

  • @ADE-GOYTA
    @ADE-GOYTA Год назад +1

    ኣሰይ መምህራንና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዝአብሔር ካብ ልቢ🙏🙏🙏

  • @MeklitKasahun
    @MeklitKasahun Год назад

    እርሶን እንዲህ አይነት እንዴት ሰጥቶ ቃሉን የመገበን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶንም እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት፣

  • @melakugizaw9919
    @melakugizaw9919 Год назад +1

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን በእውነት በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ ❤

  • @Abebech-i2d
    @Abebech-i2d Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @EmayeGetachew
    @EmayeGetachew Год назад

    ❤❤❤❤

  • @tegashello3209
    @tegashello3209 Год назад

    Amen Ammmen Ammmen
    Qale hiwet yasemalen Abatachiin
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕💕💕
    Bereketachuu yederbin

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад

    Amen amen amen ❤❤❤kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen 🙏🙏🙏

  • @Mossab-xi7eu
    @Mossab-xi7eu Год назад

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት ንጹህ አባታችን የዕድሜ ባለጋ ያድርገዎት ኑሩልን ለልጆቻችን እድሁም ለልጅልጆቻችን በረከተዎ ይደርብን!!!

    • @Kalamu-z2n
      @Kalamu-z2n Год назад

      ❤ቃለህይወትያሰማልንመንግስተሰማትያዋሪስልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад

    ከእርሱ ጋር እያለን አንጠፋም

  • @eyobahd6687
    @eyobahd6687 Год назад

    Peace for Et

  • @kechp1891
    @kechp1891 9 месяцев назад

    Abatey

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад

    "አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ያሰለጠናሉ፣ ይመሰክራሉ፣"

  • @teruyewulie3084
    @teruyewulie3084 Год назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @የአሸዋውሚካዔልልጅ

    ቃለህይወት ያሰማልን ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @fatele7826
    @fatele7826 Год назад

    ላይከ ሸር እናድርግ አባየ ቃለህወት ያሰማልኝ

  • @Senayit-wn2dn
    @Senayit-wn2dn Год назад

    Ameeen Ameeen Ameeen!!

  • @mouk3317
    @mouk3317 Год назад

    አባታችን ቃል ህወሃት ያሠማሌን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ💕🙏💕

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +2

    "የእግዚአብሔር ሃሳቡ ሃይማኖቱ"
    "የእግዚአብሔር ሃሳቡ ፍቅር ነው"

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Год назад

    Kale hiwet yasemalin Abatachin ❤

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Год назад

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 Год назад

    ቃለሂወት ያስማልን!አሜን!